«« መሰረቱ AddisMap.com - City Guide
አቤኔዘር የእንግዳ ማረፊያ (እንግዳ ማረፊያ)
Print This Page
|
English
አማርኛ
አቅጣጫዎች
አቤኔዘር ሆቴል እና እንግዳ ማረፊያ
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ወደ እኛ ሲመጡ፡
ቅንጦታማ፣ ምቹና ደረጃቸውን የጠበቁ የመኝታ ክፍሎችን
በዘመናዊው ሬስቶራንታችን ጣፋጭ የሆኑ ምግቦችን
እጅግ ዘመናዊ የኖነ የመሰብሰቢያ አዳራሽ
ቀልጣፋ የትራንስፖርት አገልግሎት
አስተማማኝ የሆነ የመኪና ማቆሚያ
ነፃ እና ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት
በሚገባ የተደራጀ የንግድ ማዕከል
አዘጋጅተንልዎታል።
"ይምጡ! አስተማማኝ የሆነ የጥራት ደረጃ ባለው መስተንግዷችን ይደሰታሉ!"
< p/>
የአቤኔዘር ሆቴል እና እንግዳ ማረፊያ የፊት ገፅታ
ምርጥ አገልግሎት ያለበት የእንግዳ ማረፊያ
የተሟላ የእንግዳ መቀበያ
አስተማማኝ መወጣጫዎች
ጣፋጭ እና እንደምርጫዎ የተለያዩ የምግብ አይነቶችን የሚያገኙበት
የተሟላና የተደራጀ ሬስቶራንት
አስደናቂ እና ምቹ መኝታ
እንደልብዎ ዘና የሚሉበት የመኝታ ክፍሎች
ንፁህና የተሟሉ ወጥቤቶችን ያካተቱ የመኝታ ክፍሎች
ንፅህናቸው የተጠበቀ የመታጠቢያ ክፍሎች
ማሞቂያ ያላቸው ዘመናዊ መታጠቢያ ክፍሎች
ዘና የሚሉባቸው የክፍል ውስጥ የመዝናኛ አገልግሎቶች
ለፍቀረኞች ምቹ እና ምርጥ መኝታ ክፍሎች
ምቾትን እና ጥራትን የሚያጣጥሙባቸው
እንደምርጫዎ ጥንድ መኝታዎች
ለአይን ደስ የሚያሰኙ እና የተዋቡ
ምቹና አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ
Directions
Contact
ስልክ: +251 (0) 11 123 1276 | ኢሜይል: sisgo2000@yahoo.com
አድራሻችን
አቤኔዘር የእንግዳ ማረፊያ (እንግዳ ማረፊያ)
ንግስት ኤልሳቤጥ መንገድ ከቤኤር ሜዳ ፊትለፊት
Arada, ቀበሌ 13/14
Addis Ababa, Ethiopia
Anything missing?
Mail us Pictures, Brochures, Menu-cards, ...
መሰረቱ AddisMap.com - City Guide »»